የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም የዶፒንግ ምርመራ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት በመካሄድ ላይ ነው፡፡

በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም የዶፒንግ ምርመራ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት ከአለም...

 የመልካም ምኞት መግለጫ

 የመልካም ምኞት መግለጫ አዲሱ የ2013 ዓመት ንፁህ ስፖርት የሚስፋፋበትና የአገራችን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚሳካበት እንዲሆን መልካም ምኞታችንን በጽ/ቤታችን ስም እንገልፃለን፡፡ አገራችን ኢትዮጵያ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ...

ጽ/ቤታችን /ETH-NAD0/ ከኦሮሚያ ሰፖርት ኮሚሽን ጋር እና ከአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን የጋራ /partnership/የስምምነት ውል ተፈራረመ ፡፡

ጽ/ቤታችን /ETH-NAD0/ ከኦሮሚያ ሰፖርት ኮሚሽን ጋር እና ከአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን የጋራ /partnership/የስምምነት ውል ተፈራረመ ፡፡ ቀን ፡- 23 /11/2012 ዓ.ም የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና...

#አረንጓዴ አሻራ

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ጽ/ቤት ፣ የኢትዮጲያ ስፖርት ኮሚሽን እንዲሁም የሌሎች የስፖርት ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞ በጋራ በመሆን በዛሬው እለት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ ፡፡ ቀን...

አትሌት ወንድወሰን ከተማ የተከለከለ አበረታች ንጥረ-ነገር መጠቀሙ በመረጋገጡ ቅጣት ተጥሎበታል።

የስፖርት አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ ዛሬም ትኩረት ይሻል፤ አተሌት ወንድወሰን ከተማ የተከለከለ አበረታች ንጥረ-ነገር መጠቀሙ በመረጋገጡ ቅጣት ተጥሎበታል። ቀን: ግንቦት 28/2012 አትሌት ወንድሰን ከተማ ማሞ...

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ::

                 ጽ/ቤታችን /ETH-NADO/ በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ቀን-ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ቦታ፡-አዲስ አበባ ስቴዲየም   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት...

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA)ባለፉት ጊዜያት በአገራችን ኢትዮጵያ የስፖር አበረታች ቅመሞችን ማጠናከርን ጨምሮ የተካሄደው እንቅስቃሴ ውጤታማ ነበር አለ ፡፡

ባለፉት ጊዜያት በአገራችን ኢትዮጵያ የስፖር አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተቋማዊ አደረጃጀቱን ማጠናከርን ጨምሮ የተካሄደው እንቅስቃሴ ውጤታማ በሆነ መልኩ መፈፀሙን የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ...

አትሌቶች ሳይዘናጉ ራሳቸውን ከኮረና ቫይረስ እና ከዶፒንግ መጠበቅ የሚገባቸው ተገለፀ ::

አትሌቶች ሳይዘናጉ ራሳቸውን ከኮረና ቫይረስ እና ከዶፒንግ መጠበቅ የሚገባቸው ሲሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት አግባብ ያላቸውን የምርመራና ቁጥጥር ፕሮግራሞች ተግባራዊ ያደርጋል፡፡    በአሁኑ ወቅት...