Category: ምርመራ

የምርመራ ቋት

አትሌቶች ባላቸው ወቅታዊ ብቃት፤ ጉዳት ሲያጋጥማቸው ወይም የተለየ ጥቆማ እና የኢንተለጀንስ መረጃዎችን በመሰብሰብና እነዚህን ጉዳዮች መሰረት በማድረግ በየጊዜው ከውድድር ጊዜ ውጭ (Out of Competition) የስፖርት አበረታች ቅመሞች ምርመራ ይደረግላቸዋል፡፡ ከዚህም…