ራዕይ

በአገራችን በየደረጃው ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ነፃ የሆኑ ጤናማ ስፖርተኞች ተፈጥረውና ተፈጥሯዊ በሆነ መልኩ ተወዳድሮ የማሸነፍ ባህል ጎልብቶ ማየት፡፡

ተልዕኮ 

በአገራችን በየደረጃው ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ነፃ የሆነ ስፖርት እንዲስፋፋ እና በትክክለኛው መንገድ ተወዳድረው ውጤታማ የሆኑ ጤናማ ስፖርተኞች እንዲፈሩ ማስቻል፡፡

የጽ/ቤቱን ቦርድ ይተዋወቁ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች   ጽ/ቤት በቦርድ ማቋቋሚያ ደንብ የተደራጀ ሲሆን ለጽ / ቤቱ ውጤት እና ውጤታማ አፈፃፀም ከፍተኛ ሚናን ተጫውቷል...

Athlete Retirement Procedure

Athlete Retirement Procedure Retirement Procedures Athletes may retire from competition at any time.  So, they are supposed to promptly submit their application request of retirement for ETH-NADO, Their Respective National...

የምርመራ ቋት

አትሌቶች ባላቸው ወቅታዊ ብቃት፤ ጉዳት ሲያጋጥማቸው ወይም የተለየ ጥቆማ እና የኢንተለጀንስ መረጃዎችን በመሰብሰብና እነዚህን ጉዳዮች መሰረት በማድረግ በየጊዜው ከውድድር ጊዜ...

በደቡብ ክልል ከሚገኙ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተመረጡ ለስፖርት መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጠ

የኢትዮጵያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ከኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባባር በደቡብ ክልል ከሚገኙ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተመረጡ ለስፖርት መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጠ በተመሳሳይ ለዋቻሞ...

አትሌቶች ተገቢ ጥንቃቄ እዲያደርጉ የሚያስችሉትን ሙያዊ እጋዛዎች እዲያገኙ ማድረግ እደሚገባቸው ተገለፀ

የፋርማሲው ባለሙያዎች አትሌቶች ተገቢ ጥንቃቄ እዲያደርጉ የሚያስችሉትን ሙያዊ እጋዛዎች እዲያገኙ ማድረግ እደሚገባቸው ተገለፀ በአዲሰ አበባ የተደረጉ ጥናቶች 50% የሚሆነው ፋርማሲሲት ሰለ ‹‹ዶፒንግ›› ግንዛቤ የለውም -...

ንፁህ ስፖርትን ለማስፋፋትና የአትሌቲክሱን መልካም ገፅታ ለማስቀጠል በሚደረገው ርብርብ

በስፖርቱ ውስጥ በኃለፊነት፣ በአሰልጣኝነት እና በመሳሰሉት ሙያዎች እያገለገሉ ያሉ ባለሞያዎች ንፁህ ስፖርትን ለማስፋፋትና የአትሌቲክሱን መልካም ገፅታ ለማስቀጠል በሚደረገው ርብርብ የበኩላቸውን ድርሻ መወጣት እደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፡፡ በስፖርት...

የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ለማርሻል አርት ስፖርት እና ለጂምናስቲክ ፌድሬሽን

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከክልሎች/ የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ለማርሻል አርት ስፖርት እና ለጂምናስቲክ ፌድሬሽን ኃላፊዎች እና አሰልጣኞች፣ በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ እዲሁም በስፖርት ድጋፍ...