Day: 28 October 2020

‹ኢትዮጵያ ዶፒንግን በመከላከል ንፅህ ሰፖርት ለማስፋፋት እያደረገች ያለው ጥረት ፤በአፍሪካ ደረጃ ሞዴል መሆን የሚችል ተግባር መሆኑን ፡፡››

‹ኢትዮጵያ ዶፒንግን በመከላከል ንፅህ ሰፖርት ለማስንፋፋት እያደረገች ያለው ጥረት ፤በአፍሪካ ደረጃ ሞዴል መሆን የሚችል ተግባር መሆኑን ፡፡›› የዓለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ /WADA/ ፕሬዝዳት ዊቶልድ ባንካ ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ በዘላቂነት የስፖርት አበረታች…

የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር

ዶፒንግ ስፖርቱን ከመጉዳት ባሻገር የሰዉ ልጅ የጤና ጠንቅ እየሆነ መጥቷል በዚህም የስፖርት አበረታች ቅመሞችን በዘላቂነት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የስፖርት ቤተሰቡን ግንዛቤ የማስጨበጥ እና ህጎችን ተግባራዊ የማድረግ ስራ በከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በአገራችን…

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ባንካ የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር ባደረጉት ውይይት መደሰታቸውን ተናግሩ ፡፡

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ባንካ የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር ባደረጉት ውይይት መደሰታቸውን ተናግሩ ፡፡ መንግስት የኢትዮጲያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤትን አደረጃጀት በመደገፍና ከክልሎች ጋር…