Month: May 2019

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት ከኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ከሁሉም ክልሎች/የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ከ500 በላይ ለሚሆኑ የስፖርት ባለሞያዎች(አሰልጣኞች፣ ዳኞች እና ኢንስትራክተሮች) በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ መስጫ ስልጠና እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት ከኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ከሁሉም ክልሎች/የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ከ500 በላይ ለሚሆኑ የስፖርት ባለሞያዎች(አሰልጣኞች፣ ዳኞች እና ኢንስትራክተሮች) በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ መስጫ…

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ(WADA) ነፃና ገለልተኛ የኦዲት ኮሚቴ በማቋቋም የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤትን እና የአገራችንን አጠቃላይ የፀረ-ዶፒንግ እንቅስቃሴ በጥልቀት በመገምገምና ኦዲት በማድረግ ላይ ነው፡፡

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ(WADA) ነፃና ገለልተኛ የኦዲት ኮሚቴ በማቋቋም የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤትን እና የአገራችንን አጠቃላይ የፀረ-ዶፒንግ እንቅስቃሴ በጥልቀት በመገምገምና ኦዲት በማድረግ ላይ ነው፡፡ ቀን፡- ሚያዝያ 24/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ…