Year: 2018

በ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና በአለም አቀፍ የማራቶን ውድድሮች ላይ የተከለከሉ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ ከ4-8 ዓመት የሚደርስ ቅጣት ተጣለ፡፡

ጥቅምት 14/2011 ዓ.ም በ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና በአለም አቀፍ የማራቶን ውድድሮች ላይ የተከለከሉ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ ከ4-8 ዓመት የሚደርስ ቅጣት ተጣለ፡፡…

የስፖርት የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶችና የመድኃኒት መደብር ላይ ቅጣት ተጣለ

የስፖርት የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶችና የመድኃኒት መደብር ላይ ቅጣት ተጣለ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት በጉዳዩ ላይ ከመገናኛ ብዙኃን አካላት ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት አካሄዷል፡፡ ሰኔ 22/2010 ዓ.ም…

በአገራችን ለሚገኙ ሁሉም የአትሌቶች ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ

የአትሌት ማናጀሮች እና ተወካዮች የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የማይተካ ሚና እንዳላቸው ተጠቆመ፤ በአገራችን ለሚገኙ ሁሉም የአትሌቶች ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ሰኔ 01/2010 ዓ.ም በአገራችን ከዶፒንግ…

በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ

ታዳጊ ወጣቶች ከስፖርት ስልጠና ጎን ለጎን ስለስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ መሰረታዊ ጉዳዮች ግንዛቤ ሊጨብጡ እንደሚገባ ተጠቆመ፤ ለጥሩነሽ ዲባባ የአትሌቲክስ ማሰ ማልጠኛ ማዕከል ስፖርተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ቀን ግንቦት…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የተከለከለ መድኃኒት በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የተከለከለ መድኃኒት በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ ፅ/ቤቱ አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመከላከልና በመቆጣጠር ፍትኃዊ የውድድር ስርዓት እንዲኖር ለማድረግና በአለም አቀፍ…

Meet the Board

The ETH-NADO Board has been organized as per the ETH-NADO establishment regulation and played its great roles for the effective execution of the Office’s roles and responsibilities. The board comprises…

Our Mission

Protecting the rights of Ethiopian athletes to compete in a doping free sporting environment through inspiring true sport and leading collaborative nationwide anti-doping movement.