Day: 8 June 2018

በአገራችን ለሚገኙ ሁሉም የአትሌቶች ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ

የአትሌት ማናጀሮች እና ተወካዮች የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የማይተካ ሚና እንዳላቸው ተጠቆመ፤ በአገራችን ለሚገኙ ሁሉም የአትሌቶች ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ሰኔ 01/2010 ዓ.ም በአገራችን ከዶፒንግ…