የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችና ዘዴዎች ዝርዝር

የተከለከሉ አበረታች ቅመሞች ዝርዝር የዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች መድኃኒቶች (ኮድ) የማዕዘን ድንጋይ እና ቁልፍ አካል ነው ፡፡ ዝርዝሩ በዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ አመቻችነት ሰፊ የምክክር ሂደትን ተከትሎ በየአመቱ ይገመገማል፡፡

የ 2018 ዝርዝር የአገልግሎት ጊዜ ከጥር 1 እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2018

የ 2019 ዝርዝር የአገልግሎት ጊዜ ከጥር 1 እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2019.

የ 2020 ዝርዝር የአገልግሎት ጊዜ ከጥር 1 እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2020.

የ 2021 ዝርዝር የአገልግሎት ጊዜ ከጥር 1 እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2021.

በይፋ የተከለከሉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ዝርዝር :

              የዓለም አቀፉ የ2018 የፀረ-አበረታች ቅመሞች ዝርዝር

              የዓለም አቀፉ የ2019 የፀረ-አበረታች ቅመሞች ዝርዝር

              የዓለም አቀፉ የ2020 የፀረ-አበረታች ቅመሞች ዝርዝር

              የዓለም አቀፉ የ2021 የፀረ-አበረታች ቅመሞች ዝርዝር

             የዓለም አቀፉ የ2022 የፀረ-አበረታች ቅመሞች ዝርዝር