ጠቃሚ መረጃዎች
የዓለም-አቀፍ የህክምና ፍቃድ አሰጣጥ ደረጃ የዓለም-አቀፉ የህክምና ፍቃድ አሰጣጥ ማመልከቻ የማረጋገጫ ዝርዝር የ2021 የዓለም-አቀፉ የህክምና ፍቃድ አሰጣጥ ደረጃ መመሪያዎች የዓለም-አቀፍ ፀረ-አበረታች ቅመሞች የትምህርትና ስልጠና ፕሮግራም
የዓለም-አቀፍ የህክምና ፍቃድ አሰጣጥ ደረጃ የዓለም-አቀፉ የህክምና ፍቃድ አሰጣጥ ማመልከቻ የማረጋገጫ ዝርዝር የ2021 የዓለም-አቀፉ የህክምና ፍቃድ አሰጣጥ ደረጃ መመሪያዎች የዓለም-አቀፍ ፀረ-አበረታች ቅመሞች የትምህርትና ስልጠና ፕሮግራም
የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች የህክምና ፍቃድ አሰጣጥ ሂደት
የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ2021 ዓመታዊ ሪፖርት
የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን (ETH-ADA) ለ39ኛ ግዜ የካቲት 06/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በተከሄደው የጃን – ሜዳ እና የምስራቅ አፈሪካ ኢንተርናሽናል ሃገር አቋራጭ ውድድር ላይ ለተሳተፉ የስፖርተኞችና የስፖርት ባለሞያዎች እንዲሁም…
በ39ኛው ጃን-ሜዳ ሃገርአቋራጭ ውድድር ላይ የፀረ-ዶፒንግ የቅስቀሳና Outreaching ፕሮግራሙ ተካሄደ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን (ETH-ADA) ለ39ኛ ግዜ የካቲት 06/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በተከሄደው የጃን – ሜዳ እና የምስራቅ አፈሪካ…
የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግ የሚመለከቱ ጉዳዮች በመደበኛ ትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካትተው ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ተግባራዊ እደሚደረግ ተጠቆመ ፡፡ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ትምህርት ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ እንዲሁም በስፖርት የማሰልጠኛ ማዕከላት…
የ6 ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በማካሄድ የቀጣይ የ6 ወር የዕቅድ ዝግጅት ኦረንቴሽን ተሰጠ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን በ2014 በጀት ዓመት በ6 ወራት ውስጥ የዕቅድ አፈጻጸም ገምግሞ የቀጣይ የ6 ወር የዕቅድ…
የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ ቀን፤ ሐሙስ ጥር 26/2014 ዓ.ም አዳማ ከተማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH-ADA/ በ2014 የመጀመሪያው ግማሽ በጀት ዓመት ባከናወኗቸው…
Profile for Continental RM Panel members – Africa – Preamble: The Regional Anti-Doping Organizations (RADOs) from Africa are seeking interest from individuals who would like to be considered…