Month: November 2019

በስፖርት አበረታች ቅመሞች(ዶፒንግ) እና በታያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ለሰፖርት አካዳሚና ማሰልጠኛ ተቋማት አሰልጣኛች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነወ፡፡

በስፖርት አበረታች ቅመሞች(ዶፒንግ) እና በታያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ለሰፖርት አካዳሚና ማሰልጠኛ ተቋማት አሰልጣኛች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነወ፡፡ ቀን- ህዳር 9/2012 ዓ.ም ቦታ- አዳማ ከተማ መኮንን አዳማ ሆቴል የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የስፖረት አካዳሚና ማሰልጠና ተቋማት አሰለጣኞች ስለስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ግንዛቤ ማስጨበጥ አደሚገባቸው ተገለፀ፡፡

የስፖረት አካዳሚና ማሰልጠና ተቋማት አሰለጣኞች ስለስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ግንዛቤ ማስጨበጥ አደሚገባቸው ተገለፀ፡፡ ፀረ-ዶፒነግን የሚመለከቱ ጉዳዮች በተለያየ ደረጃ በትምህረትና ስልጠና ካሪኩለም ውሰጥ እዲካተቱ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በጋራ እየሰራ…

ስልጣን እና ተግባራት

የፀረ-አበረታች ቅመሞች ሕጉን ጨምሮ ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ሕጎችና ደንቦች ጋር የተጣጣመ እና በየደረጃው ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፖሊሲ እና የማስፈፀሚያ ስትራቴጅ በማዘጋጀት ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋል፤…

ከተለያዩ የሙያ ዘርፍ ለትውጣጡ ረዳት የዶፒንግ የምርመራና ቁጥጥር ሰልጣኝ ባለሙያዎች የእውቀትና የክህሎት ሽግግር ስልጠና መስጠት ተጀመረ::

ከተለያዩ የሙያ ዘርፍ ለትውጣጡ ረዳት የዶፒንግ የምርመራና ቁጥጥር ሰልጣኝ ባለሙያዎች የእውቀትና የክህሎት ሽግግር ስልጠና መስጠት ተጀመረ:: የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት የተሰጠውን ተልዕኮ በዕውቀት ለማስፈፀም ያስችለው ዘንድ ከተለያዩ የሙያ ዘርፍ…