Loading...

#አረንጓዴ አሻራ

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ጽ/ቤት ፣ የኢትዮጲያ ስፖርት ኮሚሽን እንዲሁም የሌሎች የስፖርት ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞ በጋራ በመሆን በዛሬው እለት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ ፡፡ ቀን ፡- ሰኔ 19/10/2012 አገራዊ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ለማሳካት ለስፖርታዊ እንቅስቃሴ ተመራጭ የሆኑ ቦታዎችን በመምረጥ በካፍ እግር ኳስ ስፖርት አካዳሚ የችግኝ ተከላ የተደረገ ሲሆን የኮቪድ 19 በሽታን ለመቆጣጠር የስፖርቱ አካላት ያደረግናቸውን ጥረት በአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ላይ...

ሰላም ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ ጥቂት ለመረጃ ይህችን እናድርሳችሁ

                    ሰላም ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ ጥቂት ለመረጃ ይህችን እናድርሳችሁ     # የስፖርት አበረታች ቅመሞች ማለት በስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወቅት ሁለንተናዊ ብቃትን ሚጨምሩ የተከልከሉ አበረታች ቅመሞችን በመጠቅም ያልተገባ ውጤት ማስመዝገብ ወይም ለማስመዝገብ መሞከር ነው ።    # በተጨማሪም በአለም የጸረ-ዶፒንግ ህግ የተደነገጉ የተለያዩ የህግ ጥሰቶችን መፈጸም ይጨምራል       በዚህም መሰረት የህግ ጥሰት ተብለው ከተጠቀሱት ውስጥ አንዱ የተከለከሉ ንጥረ ነገሮችን ወይም ዘዴዎችን ይዞ...

የፀረ- አበረታች ቅመሞች የህገ- ጥስት ከሆኑት ውስጥ አንዱ ስለሆነው በጥቂቱ

                             የፀረ- አበረታች ቅመሞች የህገ- ጥስት ከሆኑት ውስጥ አንዱ ስለሆነው በጥቂቱ        አትሌቱ በሰጠው ናሙና ውስጥ የተከለከሉ ንጥረ ነገሮች ወይም ሜታቦሊክ ወይም ምልክት መገኘት       በአለም አቅፍ ደረጃ የህግ ጥፋቶች ተበለው ከተዘረዘሩት ውስጥ አንዱ አትሌቶች በሰጡት ናሙና ውስጥ የተከለከሉ ንጥረ ነገሮች ምልክት መገኘት ነው ፡፡ ማንኛውም የተከለከለ ንጥረ ነገረ ወይም ሜታቦሊክ ወይም ምልክት ከተገኘበት ተጠያቂ ይሆናል፡፡ ለመሆኑ አንድ አትሌት የፀረ-አበረታች...